ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

በኦስሎ ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስትያን ፈለገ ሂወት ሰንበት ትምህርት ቤት ለህጻናት ወጣቶችና ወላጆች የተዘጋጀ ታላቅ የአገልግሎት መርሃ ግብር

የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ! መክ 12፥1

በኦስሎ ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤት ምስረታ በአል ምክንያት በማድረግ የሚከተሉትን መርሃ ግብር አዘጋጅተዋል፡meskerempicture2

  • ስብከተ ወንጌል
  • መዝሙሮች
  • መንፈሳዊ ድራማ
  • ስነ-ጽሁፍ
  • መንፈሳዊ ፊልም
  • መንፈሳዊ ጥያቄዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መርሃ ግብሮች ተዘጋጅተዋል

ስለዚህ እርሶም ከዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት የሂወት ስንቅና በረከት ያገኙ ዘንድ ተጋብዘዋል። ለሌሎችም መልአክቱን በማዳረስ ይተባበሩን

ቀን፣ September 19, 2015, kl. 15:00 – 21:00  ቦታ፣ Jakob kirke  አድራሻ: Hausmanns gate 14, 0182 Oslo

ያቆብ ሺርከ / Jakob Kirke

 

ሰንበት ት\ቤቱ