በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
… ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሃንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ። (ማቴ 3,13)
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ!
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የሰሜን ሞዕራብ አውሮፓ ሃገረ ስብከት የኦስሎ ማህደረ ስብሃት ቅድስት ልደታ ለማርያም ከጥር 14- 15 , 2008 ዓ.ም.(Jan 23 -24, 2016) የጥምቀት በዓል አከባበር መርሃግብር
- 16፡00 – 17፡00 መዝሙር በሰንበት ት/ቤት
- 17፡00 – 19፡30 ታቦተ ህጉ ከመንበሩ በፍሰሃ ወሰላም ወረደ ወልድ እየተባለ የከተራ ስነስረአቱ ይከናወናል
- 19፡30 – 20፡00 ቡራኬና የመዝጊያ ጸሎት በብጹእ አባታችን አቡነ እንጥስ
- 20፡00 – 21፡00 ጠበል ጸዲቅ በመስተንግዶ ክፍል
- 21፡00 – 00፡00 ስብከት ወንጌልና መዝሙር በተጋባዥ መምህራንና በሰንበት ት/ቤት
- 00፡00 – 04፡00 ስርአተ ማህሌት በሊቀ መዘምራን ዳዊት መሪነት
- 04፡00 – 06፡00 ስርአተ ቅዳሴ በብጹእነታቸው ይመራል
- 06፡00 – 07፡00 ስርአተ ጥምቀትና ያሬዳዊ ዝማሬ
- 07፡00 – 07፡30 ሃዲጎ ተሳአ በአባቶች
- 07፡30 – 08፡00 መዝሙር በሰንበት ት/ቤት
- 08፡00 – 08፡10 በእለቱ የተጋበዙ የክብር እንግዳ ፕሪስት ንግግር ያደርጋሉ
- 08፡10 – 09፡00 ቃለ ምእዳን እና ቡራኬ በብጹእ አባታችን አቡነ እንጦስ
- 09፡00 – 10፡00 ጠበል ጸዲቅ በመስተንግዶ ክፍል/ፍጻሜ
ቦታ፡ Kampen kirke, Bogata 1, 0655 Oslo